በትምህርት ጥራት ዙሪያ ለዘርፉ ባለድርሻዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡

የየካ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በትምህርት ጥራት ዙሪያ ለዘርፉ ባለድርሻዎች ስልጠና ሰጠ፡፡







የየካ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በትምህርት ጥራት ዙሪያ ለግልና መንግስት ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ፣ ለወረዳ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች እዲሁም ለዘርፉ ባለድርሻ አካላት በትምህርት ጥራት ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት

አዋጅ ቁጥር 1064/2010

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ