የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት

አዲሱ የነጥብ ስራ ምዘና ደረጃ የወጣላቸው የስራ መደቦች

=================================
የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተጠናው የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት መሰረት በከተማ አስተዳደሩ በመሰረታዊ የስራ ሂደት ጥናት ለተፈጠሩ ስራ መደቦች የኮንቨርሽን ስራ በማከናወን በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ የስራ መደብ ስታንዳርድና ደረጃ የ32 ፅ/ቤቶችን ስራ መደቦች ልኮልናል::
በዚህ መሰረት በዋና ስራ አስፈፃሚ ስር ለሚገኙ መደቦች የተደረገውን የመደብ ኮንቨርሽን እነሆ::







ኤክሲኪዩቲብ ሴክሬታሪ 2
- ፅሂ-11 ወደ ኤክሲኪዩቲቭ ሴክሬታሪ 1 (ደረጃ 9)
- ፅሂ-10 ወደ ሴክሬታሪ 2 ደረጃ 8
- ፅሂ-9 ወደ ሴክሬታሪ 2 ደረጃ 8
- ፅሂ-8 ወደ ሴክሬታሪ 1 (ደረጃ 😎
- እጥ-7 ሾፌር ወደ ሹፌር 1 (ደረጃ 6)
- የህግ አገልግሎት አማካሪ ፕሳ-7 ወደ የህግ ባለሙያ 4 (ደረጃ 14)
- የስነ ምግባር መኮንን ፕሳ-6 ወደ ስነ ምግባር መኮንን 3 (ደረጃ 11)
- የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ ባለሙያ ፕሳ-6 ወደ ደረጃ 10
- የህዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ ፕሳ 7 ወደ ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ 4 ደረጃ 13
- የህዝብ ግንኙነት መካከለኛ ባለሙያ ፕሳ-6 ወደ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ 3 ደረጃ 10
- የቪዲዮ ካሜራ ማን መፕ 8 ወደ ካሜራ ማን 2 ደረጃ 7
- የፎቶ ካሜራ ማን መፕ 7 ወደ ካሜራ ማን 1 ደረጃ 6
- የህትመት ውጤቶች ዋና አዘጋጅ ፕሳ-7 ወደ ደረጃ 12
- የድረገፅ አማርኛ ቋንቋ ሪፖርተር ፕሳ 4 ወደ ደረጃ 10
- የድረገፅ እንግሊዝኛ ቋንቋ ሪፖርተር ፕሳ 4 ወደ ደረጃ 10
- የዳታ ቤዝ አስተዳደር ባለሙያ ፕሳ 1 ወደ ደረጃ 8
- የሰው ሀይል አስተዳደር ቡድን መሪ ፕሳ 7 ወደ ደረጃ 14
- የሰው ሀይል አስተዳደር ኦፊሰር ፕሳ 6 ወደ ደረጃ 11 : ፕሳ 5 ወደ ደረጃ 11: ፕሳ 4 ወደ ደረጃ 9 : መፕ 12 ወደ ደረጃ 10 :
- የመረጃና ሪከርድ ሰራተኛ መፕ 10 ወደ ደረጃ 8 : ፅሂ 8 ወደ ደረጃ 6
- የውስጥ ኦዲት ቡድን መሪ ፕሳ 7 ወደ ደረጃ 14
- የውስጥ ኦዲት ሲኒየር ኦፊሰር ፕሳ 6 ወደ ደረጃ 11 : ፕሳ 5 ወደ ደረጃ 10 : ፕሳ 3 ወደ ደረጃ 9 : ፕሳ 3 ወደ ደረጃ 8
- የእቅድ ዝግጅት : ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ ፕሳ 7 ወደ ደረጃ 14 : የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር ፕሳ 6 እና 5 ወደ ደረጃ 10 : ፕሳ 4 ወደ ደረጃ 9 : ፕሳ1 ወደ ደረጃ 8::
- የፋይናንስ ቡድን መሪ ፕሳ 7 ወደ ደረጃ 14 : ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር ፕሳ 6 ወደ ደረጃ 11 : መፕ 11 ወደ ደረጃ 9 : ፅሂ 9 ወደ ደረጃ 6 : ሰነድ ያዥ ፅሂ 9 ወደ ደረጃ 7::
- የግዢ በድን መሪ ፕሳ 7 ወደ ደረጃ 14 : ሲኒየር ግዢ ኦፊሰር ፕሳ 5 እና 6 ወደ ደረጃ 11
- የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን መሪ ፕሳ 7 ወደ ደረጃ 13 :ንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር ፕሳ 2 እና 3 ወደ ደረጃ 9 : የንብረት ምዝገባ ኦፊሰር ፕሳ 4 እና 5 ወደ ደረጃ 9
- የስቶክ ክምችትና የቋሚ ንብረት ዋጋ ስሌት ባለሙያ ፕሳ 5 ወደ ደረጃ 9
- የተሽከርካሪ ስምሪትና ደህንነት ኦፊሰር መፕ 9 ወደ ደረጃ 8
- የፎቶ ኮፒ አገልግሎት ኦፊሰር ፅሂ 5 ወደ ደረጃ 4

የምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ፅ/ቤት

- የከተማ ምግብ ዋስትናና ኑሮ ማሻሻያ ዋና ስራ ሂደት ያልተመዘነ
- የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ ደረጃ 6 ወደ ደረጃ 13 : ደረጃ 5 ወደ ደረጃ 13
- የስልጠና ክትትል ባለሙያ ደረጃ 5 ወደ ደረጃ 13
- የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ባለሙያ ደረጃ 5 ወደ ደረጃ 13 የቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ባለሙያ : የከተማ አረንጏዴነት ባለሙያ ወደ ደረጃ 13
- የፈርና ውሐ ጥበቃ ባለሙያ : የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ባለሙያ : የመሰረተ ልማት ባለሙያ : የማህበረሰብ ስራዎች የአካባቢና ማህበራዊ ተፅእኖ ግምገማ ባለሙያ ደረጃ 5 የነበሩት ወደ ደረጃ 14 ተቀይረዋል::
- ...........

የቀሪ ሴክተሮችን መረጃ በብሎገር ቻናላችን እናደርሳለን::

Comments

  1. የሁሉም ሴክተሮችን በደረጃና በደሞዝ ብትልኩት በ ባም አሪፍ ነው።

    ReplyDelete
  2. የሁሉም ሴክተሮችን በደረጃና በደሞዝ ብትልኩት በ ባም አሪፍ ነው።

    ReplyDelete

Post a Comment

Popular posts from this blog

አዋጅ ቁጥር 1064/2010

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ