ክፍት የስራ መደቦች ለስራ ፈላጊ የገፃችን ተከታታዮች
released_yesterday.png
 ታህሳስ 2/2012 የወጡ

  1. የኢትዮጵያ ብዝሐ ህይወት ኢንስቲቲዩት
  • 89 ክፍት ቦታዎች ( 49- ቦታዎች 0 ልምድ, 40- ልምድ የሚጠይቁ)
  • የመመዝገቢያ ቦታ ቀበና ኬንያ ኢንባሲ ጎን
  • የመመዝገቢያ ቀን ከትላንት ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  1. ፌደራል ስፖርት ኮሚሽን (Federal Sport Commission )
  • 15 ክፍት መደቦች ( 6- ቦታዎች 0 ዓመት , 9- ቦታዎች በልምድ
  • የመመዝገቢያ ቦታ መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት
  • የመመዝገቢያ ጊዜ ከትላንት ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  1. የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር (Ethiopian Ministry of Revenues ) 10 ቦታዎች (  with EXP): የመመዝገቢያ ቦታ መገናኛ ዋናው መስሪያ ቤት (ከትላንት ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት
ለበለጠ መረጃ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ታህሳስ 2/2012 እትም መመልከት ይቻላል::
የመረጃ ምንጫችን ethiopage.com ነው
yekasec.blogspot.com የጡመራ ገፃችን ለእናንተ አዳዲስ መረጃዎችን ያደርሳል::











Comments

Popular posts from this blog

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ

በዜሮ ዓመት የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት