ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች

ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች
--------------------------------
በ0 ዓመትና ልምድ ለሚጠይቁ 82 መደቦች
#share በማድረግ ስራ ለሚፈልጉ ሁሉ አድርሱ

1. የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ


በ0 ዓመት ጀማሪ ቮሊቦል አሰልጣኝ 2 : ጀማሪ ብስክሌት አሰልጣኝ 2 : ጀማሪ ውሀ ዋና አሰልጣኝ 2 : ጀማሪ የቦክስ አሰልጣኝ : የቦክስ ረዳት አሰልጣኝ : ጀማሪ የጠረጴዛ ቴንስ አሰልጣኝ : ረዳት የጠረጴዛ ቴንስ አሰልጣኝ : የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ : ሞተረኛ : የጉልበት ሰራተኛ እና አትክልተኛ በድምሩ 19 ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል:: ልምድ የሚጠይቁ መደቦችም አሉት : ከ12/03/2012 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ዋና መስሪያ ቤት ገርጂ የቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 107 ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብላችሗል::

2. ትራንስፖርት ሚኒስቴር

ልምድ ለሚጠይቁ 33 መደቦች ብቁ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል:: ከዛሬ ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብሔራዊ ፖስታ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት እንድትመዘገቡ ጋብዟችሗል::
3. የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በ0 ዓመት የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ : የሪከርድና ማህደር ባለሙያ እንዲሁም ተላላኪ በድምሩ 6 ባለሙያዎችን በልምድ 1 1 የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ ይፈልጋል:: አድራሻቸው መገናኛ አምቼ ኩባንያ ዝቅ ብሎ ይገኛል::
4. አለርት ሆስፒታል ሜዲካል ስፔሻሊስ/ ኢመርጀንሲ ሜድስን ኤንድ ክሪቲካል ኬር/ ይፈልጋል:: ከዛሬ ጀምሮ አየር ጤና ሳይደርስ የቀድሞው ዘነበወርቅ ሆስፒታል መጥታችሁ ተመዝገቡ ብሏችሗል::
ለበለጠ መረጃ አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሕዳር 12 እና 13/2012 ዓ.ም እትሞችን ያንብቡ:: ወይም በግልፅ እንዲነበባችሁ የብሎግ ድራችንን ይጫኑ::

yekasec.blogspot.com/2019/11/blog-post_23.html

የመረጃ ምንጫችን ethiopage.comን እናመሰግናለን::






Comments

Popular posts from this blog

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ

በዜሮ ዓመት የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት