በ233 ህገወጥ ቤቶች ላይ ርምጃ መውሰዱን የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ::

በ233 ህገወጥ ቤቶች ላይ ርምጃ መውሰዱን የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ::-----------------------------------------

Image may contain: 1 person, drink
የካ ማህበራዊ ሚዲያ (ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም)

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ልዩ ቦታው ካራ በሚባል አካባቢ ከወረዳውና የክፍለ ከተማው ፀጥታ ሀይል ጋር በመተባበር 233 ህገ ወጥ ቤቶችን ማፍረሱን የየካ ክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ::
የክፍለ ከተማው ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አለሙ አያሌው እንዳሉት የፈረሱ ቤቶች ለበሬና በግ መገበያያ በተሰጠው ቦታ ላይ የተሰሩና ህገ ወጥ እርድና ምግብ ሲሰራባቸው የነበሩ ናቸው::
ህገ ወጥ እርድ መፈፀምና ለጤንነት አስጊ በሆነ ቦታ ምግብ አዘጋጅቶ ማቅረብ በሰው ጤና ላይ ከሚያመጣው ጠንቅ በተጨማሪ በህግ የተከለከለ ተግባር መሆኑ ይታወቃል::

Comments

Popular posts from this blog

የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት

አዋጅ ቁጥር 1064/2010

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ