Posts
Showing posts from September, 2019
የአለም ታላላቅ ሚዲያዎች አብይ ትኩረት
- Get link
- X
- Other Apps
*ካይሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያቀረበችውን ንድፈ ሐሳብ አዲስ አበባ ውድቅ አደረገች*-አልጀዚራ በዓባይ ወንዝ ላይ በሚገነባው ትልቁ የኃይል ማመንጫ ግድብ ዙሪያ ያለውን ልዩነት ለመፍታት በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረገው ጥረት ያለውጤት መቋጨቱን ግብጽ አስታውቃለች፡፡ የግብጽ የመስኖ ሚኒስቴር ባለፈው ሰኞ ያወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ሱዳንን ጨምሮ ኢትዮጵያና ግብጽ የተሳፉበት የሁለት ቀናት ውይይት በአምስት ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እየተገነባ የሚገኘውን ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ቴክኒካዊ ጉዳይ ሳይዳስስ ተቋጭቷል፡፡ ግብጽ ግድቡ በውኃ ድርሻዋ ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያመጣባት ሰግታለች፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ ግድቡ በግብጽ የውኃ ድርሻ ላይ ተጽእኖ እንደሌለው በመግለጽ ግድቡ ግን ለምጣኔ ሀብታዊ ዕድገቷ አስፈላጊ መሆኑን ትናገራለች፡፡ የግብጽ ሚኒስትር እንዳሉት የኢትዮጵያ ልዑክ ከሰሞኑ ካይሮ ያቀረበችውን የውኃ አሞላልና የግድቡ አጠቃቀም ሁኔታ የመነሻ ሐሳብ አልተቀበለውም፡፡ በግብጽ የቀረበው የመነሻ ሐሳብ በዋነኛ ቴክኒካዊ ጉዳዮች ዙሪያ አዲስ አሠራር እንዲተገበር የሚጠይቅ ነው፤ በቀጣይ በሱዳን ካርቱም እንዲመከርበትም የሚያሳስብ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የምትገነባው ግድብ ለሱዳንም ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታ ያለው ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት በግብጽ ዲፕሎማቶች ዘንድ በተናጠል የተሰራጨው መረጃ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ልዩነት እየሰፋ መሆኑን እንደሚያመለክት ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ በግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰራጨውና ሮይተርስ ተመልክቸዋለሁ ያለው መረጃ አዲሱን የግብጽ ሐሳብ ‹‹በጥቅሉ ኢትዮጵያ ውድቅ አድርጋዋለች›› በማለት በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውንም ሐሳብ ‹‹የተዛባና ፍትሐዊ ያልሆነ›› የሚል መሆኑን ዘግቧዋ
Ethiopia rejects Egypt proposal on Nile dam operation- Aljezeera
- Get link
- X
- Other Apps
The two nations disagree over the annual flow of water that should be guaranteed to Egypt, among other issues. The two nations disagree over the annual flow of water that should be guaranteed to Egypt and how to manage flows during droughts. Ethiopia has said it will not accept a proposal by Egypt on the operation of the hydropower dam Addis Ababa is building on the Nile, calling Cairo's plan "inappropriate". Sileshi Bekele, Ethiopia 's minister for water, irrigation and energy, said on Wednesday Addis Ababa will put forward a different proposal. "The proposal from Egypt was unilaterally decided...(it) didn't consider our previous agreements," he said. "We can't agree with this ... we will prepare our counter proposal." The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), announced in 2011, is designed to be the centrepiece of Ethiopia's bid to become Africa's biggest power exporter, generating more than
Happy New Year wishes!
- Get link
- X
- Other Apps
Yeka Sub City Communication Affairs wishes to all of our page followers, Our residents, and the entire Ethiopian people wish you a happy New Year 2012. Dear Leaders of our Sub-city: We recognize that our mandate is a great opportunity to lead the people with honesty and integrity from the poverty and loss of the great line of change we have embarked on at this crucial time, with the benefit of unjust people. Dear Our government Staffs - It is true that we are helping our families who live in poverty as we serve. So, our ministry is a vicious struggle with our blessed people who struggle to overcome poverty. We understand that the people who struggle with poverty should not be complained about by our service, and we trust that it will be a year of hope for our people. Dear people of our sub-city - you have been encouraging us with our strengths, helping us to correct our weaknesses in all our endeavors. We believe that in the new year, you will be working side by side
እንቁጣጣሽ- የአዲስ ዓመት ወግ
- Get link
- X
- Other Apps
ዕንቁጣጣሽ -- የአዲስ ዓመት ወግ *************************************** እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በበዓሉ ዋዜማ የእንቁጣጣሽ ወግ ይዘንላችሁ ቀርበናል :: ሐገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ቀደምትነት የስልጣኔ መገለጫዎቿ መካከል የዘመን አቆጣጠር ቀመሯ አንዱ ነው :: በዓለም 13 ወራቶች ያሏት ብቸኛዋ ሀገር ነች ኢትዮጵያ :: ዘመናት ዘመናትን እየወለዱ፣ ሰዓታት ደቂቃን ቅጽበትን / ሰኮንድን / ሳይቀር እየሰፈሩ / እየቆጠሩ / ዕለታት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታትን አሁን ላለንበት ዘመን ደርሰናል፡፡ ዓውደ ዓመት በ ግእዝ ሲሆን በ አማርኛ የዘመን መለወጫ / ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለም ይጠራል፡፡ የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ወራት እንደ ቅብጢ ( ግብፅ ) ዘመን አቆጣጠር በመሰከረም 1 ቀን ይጀምራሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት የሮሜ መንግሥት ቄሣር አውግስጦስ በ 33 ዓመተ ዓለም የ ግብጽ ዓመት በዚያ ቀን እንዲጀመር ስለ ደነገገ ነው። መጽሐፈ ስንክሳር የዓመቱን መጀመሪያ / መስከረም ን / ሲያትት « ይህ የመስከረም ወር የተባረከ ነው እርሱም የ ግብጽ ና የኢትዮጵያ ዓመቶች መጀመሪያ ነው በማለት ያስረዳል፡፡ የዚህ ወር ቀኑና ሌሊቱ እኩል ፲፪ ሰዓት ነው፡፡ ከዚህ በኋላ ከመስከረም አንድ ቀን ጀምሮ ቀኑ እየጎደለ ይሔዳል፡፡ ዘመን መለወጫ ለምን እንደተባለና ለምን መስከረም ወር ላይ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲህ በማ