የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት
አዲሱ የነጥብ ስራ ምዘና ደረጃ የወጣላቸው የስራ መደቦች ================================= የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተጠናው የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት መሰረት በከተማ አስተዳደሩ በመሰረታዊ የስራ ሂደት ጥናት ለተፈጠሩ ስራ መደቦች የኮንቨርሽን ስራ በማከናወን በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ የስራ መደብ ስታንዳርድና ደረጃ የ32 ፅ/ቤቶችን ስራ መደቦች ልኮልናል:: በዚህ መሰረት በዋና ስራ አስፈፃሚ ስር ለሚገኙ መደቦች የተደረገውን የመደብ ኮንቨርሽን እነሆ:: ኤክሲኪዩቲብ ሴክሬታሪ 2 - ፅሂ-11 ወደ ኤክሲኪዩቲቭ ሴክሬታሪ 1 (ደረጃ 9) - ፅሂ-10 ወደ ሴክሬታሪ 2 ደረጃ 8 - ፅሂ-9 ወደ ሴክሬታሪ 2 ደረጃ 8 - ፅሂ-8 ወደ ሴክሬታሪ 1 (ደረጃ 😎 - እጥ-7 ሾፌር ወደ ሹፌር 1 (ደረጃ 6) - የህግ አገልግሎት አማካሪ ፕሳ-7 ወደ የህግ ባለሙያ 4 (ደረጃ 14) - የስነ ምግባር መኮንን ፕሳ-6 ወደ ስነ ምግባር መኮንን 3 (ደረጃ 11) - የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ ባለሙያ ፕሳ-6 ወደ ደረጃ 10 - የህዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ ፕሳ 7 ወደ ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ 4 ደረጃ 13 - የህዝብ ግንኙነት መካከለኛ ባለሙያ ፕሳ-6 ወደ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ 3 ደረጃ 10 - የቪዲዮ ካሜራ ማን መፕ 8 ወደ ካሜራ ማን 2 ደረጃ 7 - የፎቶ ካሜራ ማን መፕ 7 ወደ ካሜራ ማን 1 ደረጃ 6 - የህትመት ውጤቶች ዋና አዘጋጅ ፕሳ-7 ወደ ደረጃ 12 - የድረገፅ አማርኛ ቋንቋ ሪፖርተር ፕሳ 4 ወደ ደረጃ 10 - የድረገፅ እንግሊዝኛ ቋንቋ ሪፖርተር ፕሳ 4 ወደ ደረጃ 10 - የዳታ ቤዝ አስተዳደር ባለሙያ ፕሳ
Comments
Post a Comment