ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አቶ አስፋው ለገሰ በዋና ስራ አስፈጻሚ ማዕረግ የየካ ክ/ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡

****************************************************

Image may contain: 2 people, people smiling, people standing and indoor

የየካ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት የተከበሩ ወ/ሮ አለምፀሃይ ጳውሎስ የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ በርሳቸው ቦታ ምክትል ስራ አስፈፃሚና የንግድ ፅ/ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ አስፋው ለገሰ በምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ማረግ ክፍለ ከተማውን በዋና ስራ አስፈፃሚነት እንዲመሩ ሹመት የቀረበ ሲሆን ሹመቱ በምክር ቤቱ ሙሉ ድምጽ ፀድቋል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ በምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የንግድ ፅ/ቤት ሃላፊነት የተከበሩ ወ/ሮ መስከረም መልጌ ሹመት የቀረበ ሲሆን በምክር ቤቱ ሙሉ ድምፅ ፀድቋል፡፡ ኃላፊዎቹ በታማኝነትና በታታሪነት ለማገልገል ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።


Ato Asfew Legesse was promoted to Deputy Chief Executive Officer of Yeka Sub-City.

-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
Image may contain: 3 people, people smiling, people standing
Ato Asfew was appointed Chief Executive Officer of the Sub-City and has been approved by the council. In the case of the Chief Executive Officer and Trade Office, Meskerem Melgie was appointed and has been approved by the House. Those Leaders have vowed to serve faithfully and diligently.
Image may contain: 2 people, people standing

Comments

Popular posts from this blog

የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት

አዋጅ ቁጥር 1064/2010

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ