የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን

አስተዳደሩ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስመልክቶ 400 ሽህ ብር በሚገመት ወጪ የተገነባውን የወ/ሮ ወርቄ ባልቻን ቤት አስመረቀ፡፡
                                                              ቀን- 25/05/2011 ዓ.ም (የካ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች)


******************************************************************* 
በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ነዋሪዎችን በማስተባበር 400 ሽህ ብር በሚገመት ወጪ የወ/ሮ ወርቄ ባልቻን የሳር ቤት በብሎኬት ገንብቶ ዛሬ አስመርቋል፡፡ በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የክፍለ ከተማ አመራሮች ፣ የወረዳ አመራሮች ፣ የሚዲያ አካላትና የወረዳው ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡ 
የየካ ክ/ከተማ እግር ኳስ ክለብም ለወ/ሮ ወርቄ ባልቻ የፍራሽና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡


የወረዳው ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ሞላ ፕሮግራሙን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ይህ የቤት እድሳት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲደረግ በወረዳ ደረጃ 6ኛ ተግባር መሆኑን ጠቅሰው ከዚህ በፊት የ5 አቅመ ደካማ ነዋሪዎች ቤት መታደሱን አስረድተዋል፡፡ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚው በዚህ በጎ ተግባር ላይ የተሳተፉ ወጣቶችን ፣ እድሮችንና የወረዳው ነዋሪዎችን አመስግነዋል፡፡


The administration has graduated for W/ro Workie Balcha`s House, built a 400 thousand birr budget based on a summer volunteer service.

******************************************************************************************** 

Yeka Sub-City District 13 administration has graduated for W/ro Workie Balcha`s House, built a 400 thousand birr budget based on a summer volunteer services.


At the graduation ceremonies, sub-city leaders, District leaders, Medias and local residents were present.
Yeka Sub-City Football Club has also contributed a mattress gift to W/ro Workie Balcha.
District Sub-Executive Yonas Molla said that this is the sixth activity of the construction of a home improvement service at District level.

The Deputy Executive praised the youth, and District participants who activated in this good practice.
yeka sub-city communication

Comments

Popular posts from this blog

የነጥብ ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት

የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ

አዋጅ ቁጥር 1064/2010