Posts

Showing posts from March, 2020

Vacancy Anouncement

#Vacancy_Announcement 1.Zero Experience 2.Commercial Bank of Ethiopia 3. share for your friends To get updates of Yeka Mahiberawi Media, Follow our page, inviite your friends. --------------------------------------------------------------------- Fresh graduates' job: Bank Trainees Job Description: The Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested candidates for the following position. Position: Bank Trainee Place of work: Branches under Addis Ababa area District (East, West, South and North) and outlying Districts (Bahir Dar, Dire Dawa, Shashemene, Adama, Jimma, Gondar, Hawassa, Mekelle, Nekemte, Wolaita Sodo and Dessie) Educational Qualification: BA Degree in Economics, Management or Accounting or other business related fields recognized university. Work Experience: Not required ( zero year) CGPA: 2.5 and above Year of Graduation: 2010 and 2011 Ethiopian Calendar Age: 35 and Below 35 Salary: As per the Bank’s salary scale ...

ኮሮና ቫይረስ ምንድነው?

Image
ኮሮና ቫይረስ ምንድነው? የኮሮና ቫይረስ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን ሞትን ሊያስከትል የሚችል ህመም ነው።  የ ቫይረሱ  መተላለፊያ መንገዶች በሽታው ያለበት ሰው ሲያስነጥስ፣ ባልበሰሉ ምግቦች፣ ከታማሚው ሰው ጋር በሚደረግ የቅርብ ንክኪ ይተላለፋሉ። የበሽታው ምልክቶች በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥ እና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። በሽታው የጠናባቸው ሰዎች ላይ ደግሞ እንደ የሳምባ ምች እና ከባድ የመተንፈሻ አካላት ህመም ይስተዋላል።  በበሽታው መያዛቸውን የጠረጠሩ ሰዎች ምን ማድረግ አለባቸው? ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ካለብዎ ወዲያውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ይሂዱ። የበሽታው ስሜት ከመፈጠሩ አስራ አራት ቀናት በፊት በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ አገራት ሄደው ከነበረም ይህንንም ለጤና ባለሙያ ያሳውቁ። በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ጊዜ በሽታው ወደ ጤነኛ ሰው እንዳይተላለፍ አፍና አፍንጫን በክንድ፣ በመሃረብ ወይም በሶፍት ይሸፍኑ። አፍን አፍንጫን ለመሸፈን የተጠቀምንበትን ሶፍት በአግባቡ በቆሻሻ መጣያ ውስጥ ማስወገድ እና እጅን ሁልጊዜ በውሃ እና በሳሙና መታጠብ ያስፈልጋል።  በበሽታው መያዝዎን ሪፖርት ለማድረግ በነጻ የስልክ መስመር 8335 ወይም የመደበኛ ስልክ 0112765340 መጠቀም ይችላሉ። በሽታው ወዳለባቸው ሃገራት ሲጓዙ ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች ትኩሳት እና የሳል ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ በተለይ ደግሞ ከታመሙ ሰዎች ወይም ከአካባቢያቸው ጋር ንክኪ ከፈጠሩ እጅን በሳሙናና ውሃ መታጠብ  ያልበሰሉ የእንስሳት ተዋጽኦዎችን አለመመገብ...